ጥራት ያለው መሠረተ ልማት ለኢትዮጵያ ማንሠራራት
የጅጅጋ ከተማ ኮሪደር ልማት የከተማዋን ውበት፣ የነዋሪዎችን የኑሮ ምቾትና የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ለማሳደግ የሚያግዝ ዘመናዊ የከተማ ልማት አቅጣጫ ነው። የተሻለ የእግረኛ መንገድ፣ የአረንጓዴ ልማት ስፍራና ሌሎች የከተማ መሠረተ ልማቶች በተቀናጀ መልኩ መልማታቸው ጅጅጋን ለነዋሪዎቿ
Ethiopia is divided into twelve basins based on hydrological boundaries and endowed with great rivers, lakes and other water bodies. Despite availability of rivers and other water bodies as a source of water in the country, the country never fully utilized the resource. A nation’s effort on the development, management and proper utilization of water and other natural resources enables it to be well – developed, prosperous and livable country for its citizens. Thus, we need to work on enabling our country develop, manage and utilize effectively and efficiently water and other natural resources through addressing the gaps and challenges that bottle necked the sector.
The Ministry of Water and Energy which has been established with the mission to improve the overall welfare of our society through developing and managing the water and energy resources equitably, sustainably, and in an integrated manner. Water supply and sanitation, integrated water resource management and renewable energy development are major duties in which the Ministry is in charge of discharging.
Water resource is vital for water supply, energy generation, irrigation development, industry, tourism and beyond. Proper management, development and utilization of the water resources have regional prominence. It can play a pivotal role in facilitating regional development and economic integration with neighboring countries.
Hence, the Ministry is emphasizing on promoting capacity building, technological advancement and innovation that can uplift our capacity to develop, manage and utilize water resources. Besides, ensuring the participation of private companies in the sector has been given due emphasis.
Finally, we would like to express our commitment to work with stakeholders through setting up platforms viable for integration and we call up on all others to work with us to transform our country.
Thank You!
የጅጅጋ ከተማ ኮሪደር ልማት የከተማዋን ውበት፣ የነዋሪዎችን የኑሮ ምቾትና የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ለማሳደግ የሚያግዝ ዘመናዊ የከተማ ልማት አቅጣጫ ነው። የተሻለ የእግረኛ መንገድ፣ የአረንጓዴ ልማት ስፍራና ሌሎች የከተማ መሠረተ ልማቶች በተቀናጀ መልኩ መልማታቸው ጅጅጋን ለነዋሪዎቿ
በመክፈቻው ሥነ-ሥርዓት ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች፣ የተለያዩ ዘርፎች ተወካዮችና ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ተገኝተዋል። ተሳታፊዎቹም አውደ ርዕዩ የሀገሪቱን የልማት ለውጥ በተጨባጭ ለማየት የሚያስችልና ቀልብ የሚስብ መሆኑን ገልጸዋል።
ክቡር አምባሳደር ዶ/ር አስፋው ዲንጋሞ አካባቢዎቹ ውሃ አጠር በመሆናቸው በውሉ መሰረት የማማከርና የግንባታ ቁጥጥር ስራው ቢቻል ከተያዘለት ጊዜ ቀደም ብለው ሰርተው እንዲያስረክቡ አሳስበው፤ ለህብረተሰቡ ዘላቂ ጥቅም በሚያስገኝ አግባብ እንዲተገበርም አደራ ብለዋል።
አምባሳደር ዶክተር አምባሳደር አስፋው ዲንጋሞ ባደረጉት ንግግር የፕሮግራሙን ዋና ዓላማ አጠቃላይ ንድፍ የበለጠ ለማሻሻል እና ለማጠናከር መሆኑን ገልጸው በተለይም በፕሮግራሙ ወሰንና ሽፋን፣ የውጤት መስኮች፣ የፋይናንስ ክፍያ አመልካቾች ፣የክትትልና ግምገማ ስርዓቶች እንዲሁም አፈ
በመድረኩ ላይ የስ/ሸ/ሀ/ቤ/አስ/ጽ/ቤት ኃላፊ ዶ/ር ወንድሙ ታዲዮስ እንደገለጹት፣ የቤዚን ፕላን ለመከለስ የዴስክ ስተዲ ስራው ወሳኝ መሆኑን ጠቁመው፣ የተለያዩ ሙያዎችንና የትምህርት ደረጃዎችን ያካተቱ ባለሙያዎች በጋራ በመስራታቸው ልዩ ልዩ ልምድና እውቀት ለመለዋወጥ እንዳስቻ
የክቡር ሚኒስትሩ አማካሪ እና የውሃ ሀብት አስተዳደር ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ሞቱማ መቃሳ ፕሮጀክቱ ውጤታማ እንዲሆን ከቢሮ አደረጃጀት ጀምሮ እስከ ባለሙያ ምደባ ተደርጎ በበጀት አመቱ በርካታ ስራዎች ሲሰሩ እንደነበረ አስታውሰዋል።
የመደመር መንግሥት በኢነርጂ ልማት ባከናወናቸው በርካታ ተግባራት አመርቂ ውጤት አስመዝግቧል። የኢነርጂ አማራጭ ምንጮችን በአግባቡ በመለየት እና በጠንካራ የፕሮጀክት አፈጻጸም በዘርፉ የላቀ ስኬት መጥቷል።
በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እየተተገበረ የሚገኘው የባዘርኔት ፕሮጀክት የአፈጻጸም ማንዋል (BaSRINET Project implementation manual) አተገባበርን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደረገ።