ለሶስት ክልሎችለውሃ ተቋማት ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውሉ የክሬን ማውንትድ ትራክ (Crai
ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ 5ቱን የክሬን ማውንትድ ትራክ (Crain Mounted Truck) ከዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ካንትሪ ተወካይ ከዶ/ር አቡባካር ካምፖ ተረክበው ዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ጋር አንድ አካል በመሆን በርካታ ስራዎችን እየሰራ እንደሚገኝና የውሃ
ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ 5ቱን የክሬን ማውንትድ ትራክ (Crain Mounted Truck) ከዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ካንትሪ ተወካይ ከዶ/ር አቡባካር ካምፖ ተረክበው ዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ጋር አንድ አካል በመሆን በርካታ ስራዎችን እየሰራ እንደሚገኝና የውሃ
በጣሊያን የልማት ትብብር ኤጀንሲ በጋራ የተዘጋጀውና የከርሰ ምድር ውሃ ጥራትና ክትትል ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና በውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር እየተተገበረ ያለውን የተቀናጀ ውሃ ሀብት አስተዳደር ለማስፈን ከባዘር ኔት ፕሮጀክት ጋር በጋራ የሚደግፍ በመሆኑ በተለይ የከርሰ ምድር
Mr. Saurabh Dani, World Bank Task Team Leader(TTL), provided over the last 6 months project performance and field visit observations and recommendations of civil works, includ
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ ስልጠናው ለቀጣይ ስራችን እንደስንቅ የምንጠቀምበትና ለአቅም ግንባታ መሰረት የሆነውን ዲሲፕሊንን የምንገነባበት ነው ብለዋል።
Press Release on Egyptian Accusation—October 2025
ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ የከርሰምድር ውሃ ሀብት የወንዝ ፍሰትና ጥራት በሙሉ የሚከናወኑት መሬት ላይ ነው:: በክልል፣ በዞንና ወረዳ ደረጃ ዝቅ ሲልም ቀበሌ ላይ የምንተገብራቸው ስራዎች ተደምረው ለሀገር በረከት ስለሚያመጡ ለፕሮጀክቱ ተግባራዊነት ቅንጅታዊ አሰራራ
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከአለም ባንክ ባገኘው የ10 ሚሊየን ዶላር የብድር ድጋፍ በብርሃን ተደራሽነት ለሁሉም (ADELE) ፕሮጀክት ተግባራዊ ሲደረግ የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ በማጠናከር ቀጣይነት ያለው የሶላር ስርጭት በአገሪቱ ገጠራማ አካባቢ ተደራሽ እንዲሆን ታሳቢ ተደርጎ መሆኑንም
በፕሮጄክቱ የቴክኒካል ስራዎች፣ አከባቢያዊና ማህበራዊ ተጽዕኖን ከማረጋገጥ አንጻር የተከናወኑ ተግባራት እንዲሁም ከዕቅዱ አንጻር የተሰሩ ስራዎችን አስመልክቶ የዓለም ባንክ ልዑክ ቡድን መሪ ሱራብ ዳኒ (Surab Dani) የማሻሻያ ሀሳቦችን አንስተዋል። አክለዉም የኢትዮጵያ ጎርፍ