የሚዲያ ግብዣን ይመለከታል ==================== የንጋት ኃይቅ ረቂቅ ማስተር ፕላን ለይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ዉይይት በቢሾፍቱ ከተማ ፣ፕራሚድ ሪዞርት ጥቅምት 4/2018 ይካሄዳል። በመሆኑም ሚዲያዎች በዕለቱ እንድትገኙ ተጋብዛችኃል። ጥሪችንን አክብራችሁ የሚትገኙ ሚዲያዎች በ0926859241 ስልክ በመደወል መመዝገብ ይኖርባቸዋል።