የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የፕሮጀክት ግንባታ ለማከና
ክቡር አምባሳደር ዶ/ር አስፋው ዲንጋሞ የህብረተሰቡን የመጠጥ ውሃ ችግር ለመቅረፍ በተገባው የውል ስምምነት መሰረት በሚፈለገው የጥራት ደረጃና ከተቀመጠው የጊዜ ገደብ ባጠረ ጊዜ ስራውን እንዲያጠናቅቁ አሳስበዋል።
ክቡር አምባሳደር ዶ/ር አስፋው ዲንጋሞ የህብረተሰቡን የመጠጥ ውሃ ችግር ለመቅረፍ በተገባው የውል ስምምነት መሰረት በሚፈለገው የጥራት ደረጃና ከተቀመጠው የጊዜ ገደብ ባጠረ ጊዜ ስራውን እንዲያጠናቅቁ አሳስበዋል።
በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የተዘጋጀው 2ኛው የውሃና ኢነርጂ ሳምንትን አስመልክቶ በኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም ተዘጋጅቶ በነበረው አውደ ርዕይ ላይ አስተዋፅኦ ላበረከቱ የልማት አጋሮችና እና የግል ድርጅቶች እውቅና ተሰጠ።
የክቡር ሚኒስትሩ አማካሪ ዶ/ር ሚካኤል መሃሪ እንደገለፁት በክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ አነሻሽነት የተጀመረው የውሃ፣ የውሃ ዲፕሎማሲና ኮሙኒኬሽን ኮንፈረንስ ከአምስት አመት በፊት የተጀመረ መሆኑን አስታውሰው፤ በድንበር ተሻጋሪ የውሃ ሀብት ላይ ውይይት፣ መግባባትና ትብብር
ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ በድንበር ተሻጋሪ ወንዞቻችን ጉዳይ ኢትዮጵያ ያላት ጽኑና የማይቀር አቋም የቀጠናውን ተገቢ፣ ሚዛናዊና ፍትሀዊ የውሃ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ነው ብለዋል።
በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የሚኒስትሩ አማካሪ የሆኑት ዶ/ር ሚካኤል መሀሪ 13ኛ ባለድርሻ አካል ፎረም በተለያዩ ምክኒያቶች በቀኑ መደረግ አለመቻሉን ገልጸው 2ኛው የኢትዮጵያ ውሃና ኢነርጂ ሳምንት አውደ ርዕይ ላይ መደረጉ የተሻለ ልምድ ለመውሰድ መልካም አጋጣሚን የፈጠረ ነው ብለ
አቶ መላኩ የከርሰምድር ውሃ ካርታ /ground water mapping/ ላይ የሚሰራው SUN WASH ፕሮጀክት ከዴንማርክ ያስገባውን titan machine የጂኦ-ፊዚክስ መሳሪያን በመጠቀም በጋምቤላ ክልል 8 መለስተኛ ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ተሰርቶ ውጤታማ በመሆኑ ለሌሎች አጋ
የባዘርኔት ፕሮጀክት ብሔራዊ አስተባባሪ አቶ ሞላ ረዳ የአቅም ግንባታ ስልጠናው በአጠቃላይ የተቀናጀ የውሃ ሀብት አስተዳደር በዓለም ሀገራት የነበረውን ተሞክሮ በማየት በሀገራችን በተሻለና ውጥታማ በሚያደርግ መልኩ ለመተግበር ታስቦ ተዘጋጅቷል ብለዋል።
በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የክቡር ሚኒስትሩ አማካሪ ክቡር አቶ ሞቱማ መቃሳ ውሃ የህልውናችንና የኢኮኖሚያችን መሰረት አሁን ላይ ደግሞ ለብልጽግና ፣ ለሰላምና ለልማት ወሳኝ የሆነ ስትራቴጂካዊ ሀብት ሆኖ ብቅ ማለቱን ጠቅሰው ሆኖም ግን በጣም ተጋላጭ ፣ አከራካሪ እና አለም አቀፍ