በቴክኖሎጂ የተደገፈ መረጃ አያያዝ ስርዓቱ የሚያስደንቅ ነው። **** መምህራንና ተማሪዎች

በቴክኖሎጂ የተደገፈ መረጃ አያያዝ ስርዓቱ የሚያስደንቅ ነው። **** መምህራንና ተማሪዎች መስከረም 09/2016 ዓ.ም (ው.ኢ.ሚ) ከየክፍለ ከተማው የተወጣጡ የ1ኛና የ2ተኛ ጀረጃ ተማሪዎች በሳይንስ ሙዚየም በመገኘት "የውሃ ሀብታችን ለብልፅግናችን!" በሚል መርህ የተዘጋጀውን ኤግዚቢሽን ጎበኙ። ተማሪዎች በሀገራቸው የሚከናወኑ ቴክኖሎጂዎችን በማየት የተሻለ የቴክኖሎጂ ፈጣሪና ተጠቃሚ እንዲሆኑ መነሳሳትን የሚፈጥር እና በእውቀት ብቻ ሳይሆን በቴክኖሎጂው የታነፀ ትውልድ ለመፍጠር የሚያግዝ ነው። "የውሃ ሀብታችን ለብልፅግናችን!" በሚል መርህ ላለፉት 33 ቀናት በሳይንስ ሙዚየም የውጪና የሀገር ውስጥ ጎብኚዎች የተጨናነቀው ኤግዚቢሽን ሊጠናቀቅ ስለሆነ ይምጡና ይጎብኙ!

Share this Post