የውሃና ኢነርጅ ሚኒስቴር የ2017 በጀት አመት አፈጻጸም እየገመገመ ነው፡፡
ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም. ( ው.ኢ.ሚ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም በማኔጅመንት ደረጃ እየገመገመ ነው፡፡
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ የበጀት ዓመቱን አፈጻጸም በፕሮጀክት ደረጃ እና በስራ ክፍል ደረጃ በጥልቀት በመገምግም አቅጣጫ እንደሚቀመጥ ገልጸዋል፡፡
የአፈጻጸም ግምገማው ለሁለት ቀናት የሚቆይ ይሆናል፡፡