ዜና ዕረፍት
ዜና ዕረፍት
የውሀና ኢነርጂ ሚኒስቴር የማናጀመንት አባልና የክቡር ሚኒስቴር አማካሪ የነበሩት ወ/ሮ ገበያነሽ ነጋሽ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።
ባጋጠማቸዉ ድንገተኛ ህመም ሚያዚያ 5 ቀን 2018 ዓ.ም በተወለዱ በ46 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አመራርና ሠራተኛ በወ/ሮ ገበያነሽ ነጋሽ ሞት የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን ይመኛል።