• ቀን: Oct 10 2025
  • አባሪ: ማውረድ
  • ይዘት

    የሚዲያ ግብዣን ይመለከታል
    ====================
    የንጋት ኃይቅ ረቂቅ ማስተር ፕላን ለይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ዉይይት በቢሾፍቱ ከተማ ፣ፕራሚድ ሪዞርት ጥቅምት 4/2018  ይካሄዳል። በመሆኑም ሚዲያዎች በዕለቱ እንድትገኙ ተጋብዛችኃል። ጥሪችንን አክብራችሁ የሚትገኙ ሚዲያዎች በ0926859241 ስልክ በመደወል መመዝገብ ይኖርባቸዋል።