ፕሮጀክቱ ኢነርጂ ማመንጨት ብቻ ሳይሆን ማስተማሪያም ጭምር መሆኑ ተገለጸ።
ፕሮጀክቱ በይፋ ስራ በጀመረበት እለት ከሚዲያ ጋር ቆይታ ያደረጉት በውሃ ኢነርጂ ሚኒስቴር የኢነርጂ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሡልጣን ወሊ ሶላር ሚኒ ግሪዶችን በጣም ገጠርማ ለሆኑ አካባቢዎችና ለተለያዩ ተቋማት ከዚህ በፊት ስንጠቀምበት ቆይተን ሶላር ማቀዝቀ
Ethiopia is divided into twelve basins based on hydrological boundaries and endowed with great rivers, lakes and other water bodies. Despite availability of rivers and other water bodies as a source of water in the country, the country never fully utilized the resource. A nation’s effort on the development, management and proper utilization of water and other natural resources enables it to be well – developed, prosperous and livable country for its citizens. Thus, we need to work on enabling our country develop, manage and utilize effectively and efficiently water and other natural resources through addressing the gaps and challenges that bottle necked the sector.
The Ministry of Water and Energy which has been established with the mission to improve the overall welfare of our society through developing and managing the water and energy resources equitably, sustainably, and in an integrated manner. Water supply and sanitation, integrated water resource management and renewable energy development are major duties in which the Ministry is in charge of discharging.
Water resource is vital for water supply, energy generation, irrigation development, industry, tourism and beyond. Proper management, development and utilization of the water resources have regional prominence. It can play a pivotal role in facilitating regional development and economic integration with neighboring countries.
Hence, The Ministry is emphasizing on promoting capacity building, technological advancement and innovation that can uplift our capacity to develop, manage and utilize water resources. Besides, ensuring the participation of private companies in the sector has been given due emphasis.
Finally, we would like to express our commitment to work with stakeholders through setting up platforms viable for integration and we call up on all others to work with us to transform our country.
Thank You!
ፕሮጀክቱ በይፋ ስራ በጀመረበት እለት ከሚዲያ ጋር ቆይታ ያደረጉት በውሃ ኢነርጂ ሚኒስቴር የኢነርጂ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሡልጣን ወሊ ሶላር ሚኒ ግሪዶችን በጣም ገጠርማ ለሆኑ አካባቢዎችና ለተለያዩ ተቋማት ከዚህ በፊት ስንጠቀምበት ቆይተን ሶላር ማቀዝቀ
የውሃ አገልግሎቶችን አቅም ለማሳደግ የከተሞች ውሃና ሳኒቴሽን ፌደሬሽን ከዩኒሴፍ ጋር አዘጋጅተውት ለ5 ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ በቆየው ስልጠና ያነጋገርናቸው የፌደሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙክታር አህመድ በቂ፣ ዘላቂ ፣ጥራት ያለው ፣ የዘመነና የደንበኞችን ፍላጎት ያረጋገጠ የውሃ
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ ተቋሙ በሶስት ዘርፎች ላይ በርካታ ስራዎችን እየሰራ መሆኑን ጠቅሰው በኢነርጂው ዘርፍ እንደሀገር 6.8 ጊ.ዋ ተደራሽ ማድረግናል ከሶላር ኢነርጂ 10 ሺ የሚጠጉ የማህበረሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ መደረጋቸውን የጠቀሱት
በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የውሃ ልማት ፈንድ የተሻሻለ የንጽህና አጠባበቅ አገልግሎት መስጫ ፕሮጀክት አካል የሆነው ለ6 ከተሞች ለኮንስትራክሽን ቁጥጥር፣ የኮንትራት አስተዳደርና የአቅም ግንባታ ስራዎችን ለማከናወን SWS እና SRL አማካሪ ከመታፈሪያ አማካሪ ድርጅት ጋር በጋራ ከ
ስምምነቱን የተፈራረሙት በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አምባሳደር ዶ/ር አስፋው ዲንጋሞ የህብረተሰቡን የመጠጥ ውሃ ችግር ለመቅረፍ በተገባው የውል ስምምነት መሰረት በሚፈለገው የጥራት ደረጃና በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ፕሮጀክቱን በማጠ
ክቡር አምባሳደር ዶ/ር አስፋው ዲንጋሞ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የውሃ አገልግሎቶች በፋይናንስ ፣ በአገልግሎት አሰጣጥ ፣ የዘመነ ቴክኖሎጅ በመጠቀምና የተሻለ የሰው ሀይል በማልማት የበቁ የውሃ አገልግሎቶች ሌሎችን እያገዙ እንዲያበቁ የማድረግ አሰራር ተ
ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ በተሻሻሉት ረቂቅ የውሃ እና ኢነርጂ ማጠቃለያ ፖሊሲዎች ላይ የማኔጅመንት አባላትን በመጠጥ ውሃ እና ሳኒቴሽን፣ በኢነርጂ ልማት እንዲሁም የሁሉም የጀርባ አጥንት በሆነው የውሃ ሀብት አስተዳደር ላይ በተዘጋው የውሃና ኢነርጂ ረቂቅ ፖሊሲዎች ዙሪያ
የሱፐርቪዥን ስምሪት ቅድመ ዝግጅቱን አስመልክቶ በተካሄደ መድረክ የተገኙት በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ክቡር አምባሳደር ዶ/ር አስፋው ዲንጋሞ ከሁሉም ክልሎች በተሰሩ ስራዎች ላይ የቀረቡ ሪፖርቶችን በሚገባ በመመልከት ፣ የመስክ ስራዎች